Sunday, 30 March 2014

አሓዝ ቢዯረዯር ሇሕዝብ ምኑ ነው ? ከ አሲምባ ድህረ ገጽ የተገኘ ጽሁፍ


የወያኔ ሟቹ መሪ የአክሱም ሓውሌት ሇወሊይታ ሕዝብ ምኑ ነው ያሇውን አሌረሳንም ። ግብዙ ዘረኛ ኢትዮጵያዊነት የሇም ሲሇን ነበር ። አክሱምም ሼክ ሁሴንም ሊሉበሊም ቁሌቢም ፤ የባላ ታሪካዊ ዋሾዎችም፤ ጭሊአም ቀይ ቀበሮም ሁለ የመሊ ኢትዮጵያ ቅርሶችና መሇያዎች ናቸው ። ይመሇከቱናሌ -- የማይመሇከተን ግን የወያኔ ማፈሪያ ዘረኝነት ነው ። ግድ የላሇን ግን ወያኔ ኤኮኖሚው አዯገ እያሇ የሚዯረድረው የሀሰት አህዝ ነው ።
  • ወያኔና ጭፍሮቹ-አጫፋሪዎቹ በሞሊ የሀገራችን ኤኮኖሚ በየአመቱ ከ 9 በመቶ እስከ 11 በመቲ እያዯገ ነው ብሇው ይሇፍፉብናሌ ። አሀዙንም ይዯረድራለ--ግን ይህ ሁለ ምን ማሇት ነው ። ኤኮኖሚው ይዯግ ይመንዯግ ግን ሇህዝብ ምን ትርጉም አሇው ? እድገቱስ ሀቅ ነው ወይስ ማስተኛና ሀሰት ? የአንድ ሀገር ኤኮኖሚ አዯገ እየተባሇ-ከ 91 ሚሉዮን ሕዝብ ውስጥ አብዛኛው እየተራበ
  •  ከ 80 በመቶው በሊይ ንጹህ የሚጠጣው ውሀ እያጣ፤
  •  99 በመቶ የከተማ ነዋሪው ተገቢ መኖሪያ አጥቶና ብዙ መቶ ሺዎች መንገድ አዳሪ ሆነው፤
  •  ብዙ ሚሉዮኖች ተገቢ መጻዳጃ ቦታ አጥተው፤
  •  95 ከመቶው በሊይ ተገቢ የጤና እንክብካቤ ማግኘት ተስኖት፤
  •  አርሶ አዯሩ በድህነት ማቆ፤
  •  ተትረፈረፈ የተባሇው ቆሳቁስ ሁለ ከአብዛኛው የግዢ አቅዋም በሊይ ሆኖና የኑሮ ውድነት ሰማይ ነክቶ፤
  •  ስራ አጥነት የሚሉዮኑ ዕጣ ፈንታ ሆኖ፤
  •  ቀቢጸ ተስፋ ሀገሪቷን አሽመድምዶ
ባሇበት የ እድገት አሃዝ ትርጉም አሌባና ዋጋ ቢስ መሆኑ ግሌጽ ነው ። ባሇፉት ስርዓት ሕዝብ ሲባሌ ጥቂቶች ነበሩ። ሇሰፊው ሕዝብ ቆምኩ ያሇው አረመኔው የዯርግ አገዛዝም ቢሆን ሕዝብ ሲሌ ራሱን መሆኑ ባካሄዯው ፍጅትና ጭፍጨፋ ግሌጽ አድርጓሌ ። ወያኔ እንኳን ሲጀመርም ላእኔ ህዝብ የራሴ ክሌሌ ሕህዝብ ነው ቢሌም ሇነዚህም ቆሞ ሲጠቅማቸው መቶበመቶአሌታየም--ሁለም ገዢ ክፍሌ የሚያስቀድመው ራሱን ብቻ ነው ። በዚህ በዚያ ቀሇበት መንገድ ተሰራ፤ ሸታታ ኮንዶሚኒየም ሕንጻ ቆመ፤ የከተማ ባቡር ሉገነባ ነው ፤ ግድቡ ግንባታው ጦፈ ወዝተ ቢባሌም በተጨባጭ ከሕዝብ ኑሮ መሻሻሌ አንጻር ሇውጥና መሻሻሌ ሳይሆን መሽቆሌቆሌና ውድቀት ነው ሰፍኖና አፍኖን ያሇው ። እድገት የሚሇካው በሕዝብ ዯህንነትና ብሌጽግና ነው ። የጥቂቶች መንዯሊቀቅ የሚሉዮኖች አይዯሇምና ገዢ ተብየዎች በሙስና ሲጨማሇቁና ሲምነሸነሹ ሕዝብ አሇፈሇት ማሇት የሚቻሌ አይዯሇም ። 95 በመቶ በሊይ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገሪቷን ሙስና ጎድቷታሌ ብል ያምናሌ ። ያን ያህሌ ሕዝብ ዯግሞ ኑሮአችን ከበፊቱ ይበሌጥ ተበሊሽቷሌ እያሇ ነው ። በድሀ ሀገሮች ተርታ ኢትዮጵያ ክባሰባቸው አንድቅቅ ናት ። የጤና ጥበቃ ሲነሳም ሚዛኗ ውድቅ ነው ። በሁለም መስክ ሚዛኗ ሲፈረጅ አሳፋሪ ሆኖ ሳሇ ኤኮኖሚዋ በጣም አዯገ ብል ሌፈፋው አሰቃቂ ውሸት ሆኖ ይገኛሌ ። የወያኔ አሃዝ ህዝብን ከረሃብና ስቃይ አያድነውም። ሉያድነውም አይችሌም ። ሇዚህም ነው ወያኔና ዯጋፊዎቹ ኢትዮጵያ ኣዯገች ተመነዯገች ብሇው የሚያቅራሩት ከተራማወናበጃ ውጪ ምንም ትርጉምና ሚዛን የማይኖረው ። ሀቁ ይነገር ከተባሇ ዯግሞ ወያኔ ሲመቸው ሕዝብ ይበዯሊሌ፤ ይሰቃያሌ ። የወያኔ የኤኮኖሚ እድገት የሚጠቅመው ሇወያኔ ብቻ ነው ። የወያኔ ውሸት ነው ። የእድገት መሇኪያው የተዛባ ነው ። የታገሌነውና የምንታገሇው የሕዝብ ሇሆነች ኢትዮጵያ ነውና ጥቂቶች ሲዯሊቸና ሚሉዮኑ ሕዝብ ሲሰቃይ ሀገር አሇፈሊት ማሇትን ሌንቀበሇው ቀርቶ ሌንሰማውም አንፈሌግም ። ባዕዳን የራሳቸው ጥቅም አሊቸውና ቡችልቻቸውን ቢያዳንቁ ሌንዯናገር አይገባም ። ግፋ ቢሌ ቀዳዳቸውን ጨምዳዳ ነው የሚለት ። ከሕዝባችን አንጻር ምንም ያሇፈሌን የሇም፤ እድገት የሇም፤ ድህነት ብሳሰ እንጂ አሌቀነሰም፤ መከራው ከፋ እንጂ ዛቅ በረድ አሊሇም። ሁኔታውን ሇመሇወጥ ትግሌ መፋፋም አሇበት፡፤ ላሊ መሌዕክትን ተጨባጩ ሁኔታ ዔየሰጠን አይዯሇም።
ጸረ ወያኔው ትግል ይፋፋም !

Saturday, 29 March 2014

ምን ማድረግ አለብን? በፍኖተ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ወቅታዊ ሃተታው



የሚሻለው ጥያቄ ምን ማድረግ እንችላለን የሚለው ነው የሚሉ አሉ --ግን ይሳሳታሉ ። የአቅም ጉዳይ የሁለተኛ ደረጃ ጥያቄ ነው--ከቀደመ ደግሞ አቅምንም ወሳኝና የሚያዳክምም ሊሆን ይችላል ። ለዚህም ነው በየታሪካዊ ወቅቱ ወይም ማጠፊያ ላይ--በተለይም ሁናቴው ሲጠጥር--ምን ማድረግ አለብን ብለን መመርመር የሚገባን ። ማድረግ ያለብንን ስናውቅ የሚቻለን ሁሉ ለዚህ ግብ ልናውል እንችላለን ማለት ነው ። በማይሰራና ትክክል ባልሆነ ግምትና ድምዳሜ ተይዘን ስህተትን እየደገመን የወያኔ ሰለባና መጫወቻ መሆናችንም ያከትማል ማለት ነው ።

ዛሬ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ስንቃኘው ወያኔ በስልጣን ቢቆይም ካለፈው በበለጠ የተከፋፈለበት፤እየተዳከመ ያለበት ሁኔታ ይከሰታል ። የአገዛዙ መሰረት እየተናጋ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም። ከ20 ዓመት በላይ ያየነው አረመኔ ወያኔነት ባሰበት እንጂ አልቀነሰም ። በብዙሀኑና በአገዘዙ መሀል ያለውም ልዩነት ሰፍቷል፤ ቅራኔውም ተባብሷል ። በአንጻሩ የሕዝብ እምቢተኛነት ካለፈው ጊዜ ሲወዳደር በተጠናከረ መልክ እየተከሰተ ነው ። ወደ ሕዝባዊ አመጽ የሚወስደው ጎዳና ተጓዥ እያገኘ ነው ። በዚያው ልክ የሕዝብ ጎራ ድክመቶች ገና በሚገባ አልተወገዱም። የወያኔ ከፋፋይ ሻጥሮች አልከሰሙም። በሕዝብ ጎራ ያሉ ሰርጎ ገቦችና የባዕዳን ቅጥረኞች በሰፊውና በሙሉ ሀይል በሕዝብ ላይ እየተንቀሳቀሱ ናቸው ። የሀገር ወዳድ ሀይሎች ህብረት ለተነገ ወዲያ ቀጥሮን ይዞ ርቋል ። ድርጅቶች ይፈላሉ፤ ለክፍፍሉ አስተዋጾ ያደርጋሉ፤ ይተናሉ ወይም ሌሎችን እያጠቁ ለወያኔ ወፍጮ ባቄላ ያቀርባሉ ። የባዕዳን ሰልፍም አልተቀየረም ። አሜሪካና የአውሮጳ ማህበር የወያኔ ደጋፊዎች ናቸው። ሎሌያቸው እስከሆነ ድረስ ሕዝብን ቢበድል ቢፈጅ ግድ የላቸውም ። መሬት የሸጠላቸው እነ ቻይና ህንድ፤ አረቦችና ሱዳንም ወዳጆቹ ናቸው ። ይህ ሁኔታም የራሱ መልዕክት ምን መደረግ አለበት ለሚለው የሚጠቁመው መልስ ይኖራል ። ለኢትዮጵያ ህዝብ ትግል እስካሁን ይህ ነው የሚባል ጽኑ ወዳጅ ገና አልተገኘም ። ደጋፊ ነን ብለው ሊሰየሙ ዝግጁ ናቸው የተባሉት--ሻዕቢያ ተባሉ ግብጽ-- ግባቸው በመሰረቱ ጸረ ኢትዮጵያ መሆኑን አናውቅም የሚሉ ካሉ አድርባይ ወይም የሚታዘንላቸው የፖለቲካ ጅሎች ናቸው ።ለመሆኑ ባለፉት 20 ዓመታት በላይ ሻዕቢያ ረድቶና ደግፎ ያጠናረው የትኛው ትግልና ድርጅት አለ ብለን ብንጠይቅ መልሱ ግልጽ ነው ። ይልቁንስ የነተስፋዬ ጌታቸውና የነኮለኔል ታደሰን አሳዛኝ ዕጣ ያጠኗል ።

Thursday, 27 March 2014

ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር – 5 ቁልፍ አገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች

     መዝሙረ ኢህአዴግ!  (በላይ ማናዬ)
-       የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት በተደረገላቸው ግብዣ ወደ አሜሪካ ያመራሉ፡፡ በጉዞው ዓላማና በተለያዩ የአገራችን ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
-       ኢትዮጵያና የዩክሬኑ ግጥምጥሞሽ  •ባለ ቀለሙን አብዮት ማን ይመራዋል? (በጌታቸው ሺፈራው)
-       አዲስ ጠብመንጃ በምንሽር፤ አገዳደሉ ሆድ የሚያሽር፡፡ (በዝክረ ታሪክ አምድ፡- አቶ ታዲዎስ ታንቱ)
-       “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ዘመቻ” (ግርማ ሞገስ)
-       ኑሮ ሆነብን እሮሮ (ጋሻው መርሻ)
-       የኢትዮጵያ ፖለቲካና የሴቶች ተሳትፎ (ኤልሳቤት ወሰኔ)
-       ሰላማዊ ትግሉ መሪዎቹን ይሻል (ታምራት ታረቀኝ)
-       ኢትዮጵያዊነት ለእኔ! (አፈወርቅ በደዊ)
-       እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ ፕሮግራሞች የሚተዋወቁበት ገጽ አለልዎት
Neger Ethiopia Issue 5

“ለውጡ እንደቀረበ ጥርጥር የለኝም” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር

ነገረ-ኢትዮጵያ፡- ከሁለት ወር በፊት ወደ አሜሪካና የአውሮፓ አገራት ለስራ ጉብኝት ሄደው ነበር፡፡ አሁንም ወደ አሜሪካ ጉዞ ሊያደርጉ እንደሆነ ሰምቻለሁ፡፡ የአሁኑ ጉዞ አላማ ምንድን ነው?

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር

ኢንጅነር ይልቃል፡- መጀመሪያ ያደረኩት ጉዞ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች የፓርቲውን አላማና ፕሮግራም፣ የሰራናቸውን እንዲሁም ወደፊት ልንሰራቸው ያሰብናቸውን ስራዎች፤ ሰማያዊ እንደ አዲስ ኃይል ሲመጣ የቆመላቸው ሀሳቦችና እምነቶች ምን እንደሆኑ ለማስተዋወቅ ታስቦ የተደረገ ነበር፡፡ የአሁኑ ግን ከበፊቱ የተለየና ለሰማያዊ ሊቀመንበር በሚል በቀጥታ በአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት የተደረገ ግብዣ ነው፡ ፡ የአሁኑ ወጣት የአፍሪካ መሪና ወደፊትም ለአገራቸው መሪ ሊሆኑ የሚችሉ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ጥሩ ስራ የሰሩ፣ በውድድር ከተመረጡ በኋላ በአ

ሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት በሚደረግ ምርጫ መመዘኛዎቹን ለሚያሟሉ ሰዎች የሚሰጥ እድል ነው፡፡ በመመዘኛዎቹ መሰረት በማሸነፌ የአሜሪካ መንግስት ሙሉውን ወጭ ሸፍኖ ለሶስት ሳምንት በአሜሪካ የመንግስት አወቃቀርና ዴሞክራሲን ጨምሮ በተግባር የሚሰጡ ስልጠናዎችን የማግኘትና፣ የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣናትም ባሉበት ከተለያዩ ተቋማት ጋርም ለመገናኘት እድል ይኖረኛል፡፡

ነገረ-ኢትዮጵያ፡- ከሌሎች የአፍሪካ አገራት የፖለቲካ መሪዎች ጋር ተወዳድረው ነው ያሸነፉት ማለት ነው?

ኢንጅነር ይልቃል፡- አዎ! ግን ሌሎች ያሸነፉ ተጨማሪ ሰዎች ይኑሩ አይኑሩ አላውቅም፡፡ ይህ የፕሬዝዳንቱም ‹ኢኒሸቲቭ› ይመስለኛል፡፡ ለእኔ ግን የተሰጠኝ አዲስ ትውልድ አመራሮች፣ ወደፊትም በአገራቸው መሪ መሆን የሚችሉ፣ ስትራቴጅካሊ የሚያስቡ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይም ሆነው መልካም ስራ ለሰሩ ሰዎች የሚሰጥ ልዩ የጉብኝት እድል ነው፡፡ በአጠቃላይ ውድድርም ተደርጎ የሚወሰድ ነው ማለት ይቻላል፡፡

ነገረ-ኢትዮጵያ፡- የአሜሪካ መንግስት ይህንን እድል ሲሰጥ እርስዎ እንደ መሪም ሆነ ሰማያዊ እንደ ፓርቲ ያሸነፋችሁበትን ዋና ዋና መመዘኛዎች ነግረዋችኋል?