
- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት በተደረገላቸው ግብዣ ወደ አሜሪካ ያመራሉ፡፡ በጉዞው ዓላማና በተለያዩ የአገራችን ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
- ኢትዮጵያና የዩክሬኑ ግጥምጥሞሽ •ባለ ቀለሙን አብዮት ማን ይመራዋል? (በጌታቸው ሺፈራው)
- አዲስ ጠብመንጃ በምንሽር፤ አገዳደሉ ሆድ የሚያሽር፡፡ (በዝክረ ታሪክ አምድ፡- አቶ ታዲዎስ ታንቱ)
- “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ዘመቻ” (ግርማ ሞገስ)
- ኑሮ ሆነብን እሮሮ (ጋሻው መርሻ)
- የኢትዮጵያ ፖለቲካና የሴቶች ተሳትፎ (ኤልሳቤት ወሰኔ)
- ሰላማዊ ትግሉ መሪዎቹን ይሻል (ታምራት ታረቀኝ)
- ኢትዮጵያዊነት ለእኔ! (አፈወርቅ በደዊ)
- እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ ፕሮግራሞች የሚተዋወቁበት ገጽ አለልዎት
Neger Ethiopia Issue 5
No comments:
Post a Comment